Napačna izbira? Nič za to! Izdelke lahko vrnete do 30 dni
Z darilnim bonom ne morete zgrešiti. Obdarovanec lahko v zameno za darilni bon izbere karkoli iz naše ponudbe.
Do 30 dni za vračilo
ይህ መጽሐፍ ‹ራስን መሆን› የሚለው የመጀመሪያው መጽሐፌ ተከታይ ክፍል ነው። በዚህ መጽሐፍ እንደ መነሻ ይሆን ዘንድ ስለ ተፈጥሮ በሰዎች የተሰጡ ሃሳቦችን፣ የተፈጥሮ አስገኚ የሆነውን እግዚአብሔርንና ተፈጥሮንም እጅግ በጥቂቱ በማንሳት ለመግለጽ ይሞክራል። በተጨማሪም ስለ ተፈጥሮና ሥነ-ፍጥረት፣ እንዲሁም ስለ ተፈጥሮ ሚዛን ይዳስሳል። ቀጥሎም የመጽሐፉ ዋና ሃሳብ የሆነውን ተፈጥሯዊነትን፣ የስጋና የነፍስ ተፈጥሯዊነት በሚል ከፍሎ ይተነትናል። በመጨረሻም ከተፈጥሮ ስለወጣ ማንነትና ውጤቱ ይገልጻል። መልካም ንባብ!
Pozdravljeni! Sem Libroamiko, vaš knjižni svetovalec.
Kako vam lahko pomagam?